CV እና Portfolio በTelegram ይላኩ፦@WIBETBRANDS
ለበለጠ መረጃ ይደውሉ፦
0911792687 / 0900479686 / 0901049999
ጀማሪ የግራፊክ ዲዛይነር
ለሥራው ቁርጠኛ ነው
የግራፊክ ዲዛይን ሰርተፊኬት ያለው እና ጽሑፍ መጻፍ የሚችል ሰው።
ጥሩ የመግባቢያና የማርኬቲንግ ክህሎት
የኮምፒውተር አጠቃቀምና የመጻፍ ክህሎት
የዲዛይንና የማተሚያ ቢሮን የማስተዳደር ችሎታ
ለማተሚያ ሥራ ቁርጠኝነት
በግራፊክ ዲዛይን ሥራ ፈጠራ ችሎታ
ኃላፊነትን በተገቢው መወጣት መቻል